ማንቼስተር ሲቲ ድል ቀንቶታል:: በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሃግብር ወደ ሴል ሃረስት ፓርክ… — @Banchi Abera ከሰበታ💚💛❤ — TG.ME

ማንቼስተር ሲቲ ድል ቀንቶታል::

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሃግብር ወደ ሴል ሃረስት ፓርክ ተጉዞ ክሪስታል ፓላስን የገጠመው ማንቼስተር ሲቲ 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል:: በጨዋታው ሀላንድ እና ቼርኪ ሁለት ሁለት ግቦችን ማስቆጠር የቻሉ ሲሆን የፓላስን ብቸኛ ግብ ዶናሩማ በራሱ መረብ ላይ አሳርፏል::
August 28, 2026 87