ባየርን ሙኒክ በሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል:: በጀርመን ቡንደስ ሊጋ በሜዳው አሊያንዝ አሬና ስቱትጋርትን… — @Banchi Abera ከሰበታ💚💛❤ — TG.ME

ባየርን ሙኒክ በሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል::

በጀርመን ቡንደስ ሊጋ በሜዳው አሊያንዝ አሬና ስቱትጋርትን የገጠመው የቪንሴንት ኮምፓኒው ባየርን ሙኒክ 5ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል::

በጨዋታው ኡፔሜካኖ, ኦሊሴ, ፓቭሎቪች, እና ዲያዝ አንድ አንድ ግብ ሲያስቆጥሩ ቀሪዋን አንድ ግብ ስቱትጋርቶች በራሳቸው ግብ ላይ አሳርፈዋል::

በጨዋታው አዲሱ ፈራሚ እስማኤል ሳይባሪ እና ጆሾዋ ኪሚች ሁለት ሁለት ኳሶችን ለግብ አመቻችተው ማቀበል ችለዋል::
August 28, 2026 68