ባርሴሎና ላ ሊጋውን ዳግም መምራት ጀምሯል::
በስፔን ላሊጋ ተስተካካይ መርሐ ግብር በካምፕ ኑ አትሌቲኮ ቢልባኦን የገጠመው ባርሴሎና በራፊና እና ፌርሚን ሎፔዝ ግቦች 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል:: ውጤቱን ተከትሎ ብሉ ግራናዳዎቹ ነጥባቸውን 6 በማድረስ ላሊጋውን ዳግም መምራት የጀመሩ ሲሆን በሁለት ጨዋታዎች 7ግቦችን አስቆጥረው ምንም ግብ ሳይቆጠርባቸው መዝለቅ ችለዋል:: በጨዋታው አዲሱ የባርሴሎና ፈራሚ ሮድሪ የክለቡ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል::

August 27, 2026 92