ቼልሲ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ችሏል::
በካራባኦ ካፕ ሁለተኛ ዙር መርሃግብር ቼልሲ በሜዳው ስታንፎርድ ብሪጅ ሉተን ታውንን ገጥሞ 2ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር ያለፈ ሲሆን በጨዋታው አዲሱ ፈራሚ ዳኒ ዌልቤክ አንድ ግብ ሲያስቆጥር ሌላኛዋን ግብ ኦዶፊን በራሱ መረብ ላይ አስቆጥሯል:: ውጤቱን ተከትሎ ሰማያዊዎቹ በሶስተኛው ዙር ከሊድስ ዩናይትድ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

1August 27, 2026 103