@CraftofPhysician · 975 subscribers
Song of Physician Wisdom
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/CraftofPhysicianIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 5, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
"የነጭ ልብሴ አቅም ያበቃበት ቦታ ውድ ኢትዮጵያውያን : እኔ ዶ/ር የሮም ጌታቸው እባላለሁ። ከ6 ዓመታት በላይ በሕክምና ሙያ ውስጥ ሰርቻለሁ። በየቀኑ የታመሙ ሰዎችን አክሜያለሁ፣ ለብዙ ቤተሰቦች ተስፋ ሆኜያለሁ፣ ሕይወት ለማዳን በቻልኩት ሁሉ ተግቻለሁ። ዛሬ ግን ልጄን ለማዳን እኔ ራሴ የሰዎችን እገዛ የምሻበት ወቅት ላይ እገኛለሁ። የ3 ዓመት ተኩል ልጄ በአጥንት ካንሰር ተጠቅቷል። ገና ሕይወትን መረዳት ያልጀመረ፣ ሕልሙን መናገር ያልቻለ፣ በእናቱና በአባቱ እቅፍ ው…
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
‛‛ዝም በል እባክህ! ድሮም ፍቅርህ የእውነት አልነበረም። ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ ፍርሃት ፍቅርን አያባርረውም’’ የሚል ጀብደኛ አይጠፋ ይሆናል። እኔም አንድ ሰሞን ማለቴ ዘመን እንዲህ አድርጎኝ ነበር። እናስ? እናማ ፍቅረኛዬን ከእኔ የደከሙ የሚመስሉ እናቷ አጠገቧ ቆመው አበረቷት። የጎበጠው ወገባቸው ከእኔ ልብ ይጠነክር ነበርና እሷን ደግፈው አቆሟት። ሰውነቷ ተመለሰ፣ ጤናዋ ተስተካከለ። ፈገግታዋን ቀርቤ ለማየት ባልደፍርም ከሩቁ አየሁት። ውብ ናት! ‛‛አታ…