የሞባይል ባትሪ ዕድሜ እንዲረዝም እና ክፍያው እንዲቆይ የሚረዱ ጥንቃቄዎች፦
1. ባትሪውን 0% እስኪደርስ ድረስ አትጠብቁ፤ 20%–80% መካከል መጠበቅ ይሻላል።
2. ሙቀትን ያስወግዱ፤ በፀሐይ ውስጥ ወይም በጣም ሞቃት ቦታ አትተዉት።
3. ኦሪጂናል ወይም ጥራት ያለው ቻርጀር ይጠቀሙ።
4. ባትሪው 100% ከሞላ በኋላ ለረጅም ጊዜ ቻርጀር ላይ አትተዉት።
5. የስክሪን ብርሃን (Brightness) ዝቅ ያድርጉ።
6. የማያስፈልጉ Bluetooth, Wi-Fi, GPS እና Mobile Data ሲያልፉ ያጥፉ።
7. ከጀርባ የሚሰሩ መተግበሪያዎችን ይዝጉ።
8. Battery Saver ወይም Power Saving Mode ይጠቀሙ።
9. ስልኩን እና መተግበሪያዎቹን በየጊዜው ያዘምኑ።
10. ባትሪው ካበጠ ወይም በፍጥነት ከሚያልቅ ከሆነ መቀየር ይመከራል።

12
6June 4, 2026 2.8K 1 7