በህይወታችን እድል (opportunity) ለመጠቀም አስተዋይነት፣ ዝግጅት እና ውሳኔ ያስፈልጋል።
@necktop3
@necktop3
👉 እድልን ማወቅ
አይኖችህን ክፈት፤ በአካባቢህ ምን እየተለወጠ እንዳለ አስተውል።
👉 ዝግጁ መሆን
ክህሎትህን አዳብር (መማር፣ ልምድ ማካበት)
👉 ፈጣን ውሳኔ ውሰድ
አንዳንድ እድሎች አይመለሱምና
በጊዜው ውሳኔ ውሰድ
👉 ከፍርሃት ውጣ
“አልችልም” ብሎ መቆም እድልን ያጠፋል ስህተት ከሆነ እንኳን ትምህርት ነው::
@necktop3
@necktop3
👉 ግንኙነት ገንባ
ከሰዎች ጋር መስራት ብዙ እድሎችን ይከፍታል
አዲስ ሰዎችን እወቅ፣ ላንተ የሚሆንህን ምክር ተቀበል
👉 ትንሽ ጀምር
ትንሽ ነገር ጀምር → ታላቅ ውጤት ይመጣል
እድል = ዝግጅት + ጊዜ + ውሳኔ
@necktop3
@necktop3
SHARE
Forwarded fromBACK TO NECKTOP
11
5
1April 5, 2026 3.6K 4