COMPUTER and MOBILE MAINTENANCE: post #641 — TG.ME

በቅርቡ ቻርጀር እና የኤሌክትሪክ ገመድ ታሪክ ሊሆኑ ነው! የፊንላንድ ሳይንቲስቶች ኤሌክትሪክን ያለ ምንም ገመድ፣ ሶኬት ወይም ኬብል በአየር ላይ ማስተላለፍ የሚቻልበትን አስደናቂ ግኝት በተግባር አሳይተዋል።
በሄልሲንኪ እና ኦሉ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች ይህንን ቴክኖሎጂ ዕውን ለማድረግ አልትራሳውንድ (የድምፅ ሞገድ)፣ ሌዘር እና የሬዲዮ ፍሪኩዌንሲዎችን በመጠቀም ኤሌክትሪኩ በአየር ላይ የሚጓዝበትን "አኮስቲክ ዋየር" (Acoustic Wire) የተሰኘ የማይታይ መንገድ መፍጠር ችለዋል።
ይህ ሙከራ ገና በጅምር ላይ ያለ እና ለተወሰኑ ማሳያዎች የተገደበ ቢሆንም፣ ወደፊት ስልካችንን እና የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎቻችንን ያለ ምንም ገመድ ልክ እንደ ዋይፋይ (WiFi) ከርቀት ኃይል እንዲያገኙ የሚያደርግ ትልቅ የቴክኖሎጂ ሽግግር ነው።
የወደፊቱ ዓለም... ገመድ አልባ ነው!

JOIN👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21
👍13❤7👎1
January 24, 2026 5.4K 5