ሞባይል የቤት ስልክን ገደለ
.ሞባይልና ኢንተርኔት ስንቱን ከጨዋታ ዉጭ አደረገ፣ስንቱን አባረረ፣ስንቱን ገደለ !!
የቤት ስልክን ገደለ ፣ቴሌቪዥንን ገደለ፣ሬዲዮንን ገደለ፣ደብዳቤን ገደለ፣ካሜራን ገደለ፣ሰአትን ገደለ፣ካሌንደርን ገደለ፣የእጅ ባትሪን ገደለ፣ኮምፒውተርን ገደለ፣ማስታወሻን ገደለ፣እስክርቢቶ ደብተርን ገደለ፣ጋዜጦችንና መፅሃፍትን መፅሄቶችን ገደለ፣
° ከዚህም በላይ እኛን ገደለ ....ቤተሰብን ገደለ ፣ልጅችን ገደለ ፣ትምህርትን ገደለ፣ስብሰባችንን ገደለ፣ሹራችንን ገደለ፣ማህበራዊ ኑሮአችንን ገደለ ፣ፍቅርን ገደለ፣ትዳርን ገደለ፣ባህል እሴታችንን ገደለ፣
መንፈሳዊነታችንን ገደለ፣ሞራላችንን ገደለ፣ስነምግባራችንን ገደለ፣የቤተሰብ ክብርን ገደለ፣ከዚያም አልፎ አይናችንን ገደለ፣እንቅልፋችንን ገደለ፣አዕምሮኣችንን ገደለ፣የፊት ቆዳችንን ገደለ፣ጀርባችንን ገደለ፣አንገታችንን ገደለ፣ትኩረታችንን ገደለ።
~ከሁሉ በላይ ደግሞ ጊዜያችንን ገደለ በስርኣትና በአግባቡ ካልተጠቀምንበት ገና ብዙ ነገራችንን ይገድላል ፣መጪዉን ትዉልድ እርባና ቢስ ሊያደርገዉ ሁሉ ይችላል።
ስልካችን ለመልካምና ለሚጠቅም ነገር እንገልገልበት!
JOIN👇👇👇
@computer_mobile21
@computer_mobile21

28
15
3
1January 7, 2026 5.9K 5 15