በንፅፅር ዘርፍ ጥያቄ ላለችሁ እና መሰራት አለበት የምትሉዋቸውን ጥያቄዎች ካሉ አንድ ሰዎ እስከ አምስት ጥያቄዎችን የሚያቀርብበት ሁኔታ ተመቻችቷል። ስለሆነም ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ(link) ነክታችሁ አጠር እና ግልፅ በሆነ መልኩ ጥያቄያቹሁን በቀረቡ ተረቁጥሮች ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ። ከጥያቄዎቹ መሃል ወሳኝ ወሳኞችን መርጠን ከተለያዩ ኡስታዞች ጋር በመሆን ምላሽ እንሰጥባቸዋለን።
https://forms.gle/aUdcqJAcLuJDZmNv6
ጥያቄ አለኝ ለሚል ሁሉ ፎርሙን ያዳርሱ።
14July 11, 2026 2.3K 5