ያልተጠቀሙበት ወይም የተቀመጠ የቴሌግራም ዩዘርኔም (@username) አለዎት? በኪስዎ ውስጥ ያለን ውድ ሀብት… — Codenight — TG.ME

ያልተጠቀሙበት ወይም የተቀመጠ የቴሌግራም ዩዘርኔም (@username) አለዎት? በኪስዎ ውስጥ ያለን ውድ ሀብት ወደ ፈጣን ብር ይለውጡ!

​በእጅዎ የሚገኝን እና ምንም ያልሰሩበትን የቴሌግራም ዩዘርኔም በጥሩ ዋጋ በሀገር ውስጥ ክፍያ (በቴሌብር ወይም በባንክ) እንገዛለን።

​ምን አይነት ዩዘርኔሞችን እንፈልጋለን?

1. ​አጫጭር: ከ 5 እስከ 8 ፊደላት ብቻ ያላቸው

2. ​የቴክኖሎጂና ፋይናንስ ቃላት: Tech, Crypto, Web3, Pay, Bank, Trade, Coin, AI የመሳሰሉ

3. ​የመዝገበ-ቃላት (Dictionary) ቃላት: ትርጉም ያላቸው የእንግሊዝኛ ቃላት

4. ​ጽዳት ያላቸው: ምንም አይነት ቁጥር ወይም መስመር (_ ) የሌለባቸው

​ለምን ከእኛ ጋር ይሸጣሉ?👇

​ግብይቱን በጥንቃቄ እና በታማኝነት እንፈጽማለን።

👉 የያዙትን ዩዘርኔም ለመገምገም እና ለመሸጥ አሁኑኑ ያናግሩን፦ @AfriNode
August 29, 2026