በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ እንደተደረገና ትምህርት ሚኒስቴር " 93 በመቶ ተማሪዎች የማለፊ ነጥብ አስመዝግበው እንዳለፉ " ገለጸ እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ እና በAI የተሰራ ነው።
እስከሁን ስለፈተናው ውጤትና ይፋ ስለሚደረግበት ቀን በትምህርት ሚኒስቴር የተገለጸ ነገር የለም።
ከ12ኛ ክፍል ፈተና ቀደሞ የተሰጠው የሬሜዲያል ፈተና ውጤትም ይፋ አልሆነም መቼ እንደሚደረገም አልተገለጸም።
August 22, 2026 27