🧩 Part 2️⃣
9. Bending Moment (M) 📐
Bending Moment (M) በBeam ላይ የሚሰሩ ጭነቶች Beam እንዲታጠፍ (Bend) የሚያደርጉትን የውስጥ የኃይል ውጤት ያመለክታል።
በRC Beam Design ውስጥ Bending Moment በተለይ የሚያስፈልገን Required Tension Reinforcement (As) ለመወሰን ነው። 🔩
ለምሳሌ፦ Simply Supported Beam
Beam span = 6 m
Factored uniformly distributed load = wu = 30 kN/m
ለSimply Supported Beam፦
Mᵤ = wᵤL² / 8
ስለዚህ፦
Mᵤ = 30 × 6² / 8
Mᵤ = 135 kN·m
👉 ስለዚህ የBeam የDesign Bending Moment:
Mᵤ = 135 kN·m
ይህን Design Moment በመጠቀም ቀጣዩ ደረጃ Required Reinforcement Area (As) መቁጠር ነው።
⚠️ ማስታወሻ: ይህ ለማብራራት የተወሰደ ቀላል ምሳሌ ነው። Actual Project ላይ Beam Analysis፣ Load Combinations፣ Support Conditions እና Design Code በመከተል Design Moment መወሰን አለበት።
16
2
1August 21, 2026 3K 16