ሀገርዎ ላይ ንብረት እንዲያፈሩ እናግዝዎት! ** በውጭ ሀገራት የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ… — Ethiopian Diaspora Civility Forum — TG.ME

ሀገርዎ ላይ ንብረት እንዲያፈሩ እናግዝዎት!
**
በውጭ ሀገራት
የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገርዎ ላይ ንብረት እንዲያፈሩ እኛ እናግዝዎታለን!!

እርስዎ ከ10 እስከ 70 በመቶ ሲቆጥቡ፣ እኛ ቀሪውን

•  ለቤት መግዣ/ መሥሪያ
•  ለአውቶሞቢል መግዣ
•  ለግል ጉዳይ
•  ለኢንቨስትመንት
በረዥም ጊዜ በተመጣጣኝ ወለድ እናበድርዎታለን!

https://youtu.be/2kAbQV9J-9Y?is=HzREtkSDI30-H5nk

የዳያስፖራ የቤት መግዣ/መሥሪያ ብድር ቁጠባ ሂሳብ በ unite.et መተግበሪያ፣ 
ባሉበት ሀገር በሚገኝ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በኩል፣ አሊያም
ሀገር ቤት ባለ ህጋዊ ወኪልዎ አማካኝነት መክፈት ይችላሉ!

አገልግሎቱን በሲቢኢ ኑር ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትም ማግኘት ይቻላል።

ለበለጠ መረጃ
ለመደበኛ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች - https://combanketh.et/cbe-for-you/diaspora-accounts

ከወለድ ነፃ ተጠቃሚዎች-  https://combanketh.et/cbe-for-you/cbenoor-diaspora-accounts

****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #mortgagefinancing #EthiopianDiaspora #banking
YouTube
የዲያስፖራ የባንክ አገልግሎት እና ብድር
Copyright © CBE (Commercial Bank of Ethiopia) Follow us on: ☞Facebook: https://www.facebook.com/combanketh/ ☞Twitter: https://www.twitter.com/combankethiopia ☞LinkedIn: https://www.linkedin.com/commercialbankofethiopia ☞Telegram: https://t.me/combankethofficial…
August 29, 2026 321 1