Ethiopian Diaspora Civility Forum: post #2087 — TG.ME

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳያስፖራው ማህበረሰብ በሀገሩ መስራት እንዲችል ያዘጋጃቸውን አገልግሎቶች በተመለከተ ከተለያዩ የዓለም አካባቢውዎች ለመጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሰፊ ማብራሪያ እና ገለጻ የተደረገበት መድረክ ነበር።

አቶ አቤ በዚህ የውይይት መድረክ በተነሱት ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ላይ ከሌሎች የባንካችን የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።

አቶ አቤ ባንኩ ከዳያስፖራ አባላት ጋር ተቀራርቦ ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኑን ገልጸው፣ ባንኩ ባቀረባቸው አገልግሎቶች በመገልገል ራሳቸውንም ሀገራቸውንም እንዲጠቅሙ ጥሪ አስተላልፈዋል።

https://youtu.be/3ZrZ0C3oQ6o?is=7eMvnyKN9x1JdlJE
YouTube
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ከዲያስፖራው ማኅበረሰብ ጋር ያደረጉት ውይይት፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳያስፖራው ማህበረሰብ በሀገሩ መስራት እንዲችል ያዘጋጃቸውን አገልግሎቶች በተመለከተ ከተለያዩ የዓለም አካባቢውዎች ለመጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሰፊ ማብራሪያ እና ገለጻ የተደረገበት መድረክ ነበር። አቶ አቤ በዚህ የውይይት መድረክ በተነሱት ጥያቄዎች እና አስተያየቶች ላይ ከሌሎች የባንካችን የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። አቶ አቤ…
❤1