What our nation needs are intellectuals and inventions like you see… — Ethiopian Diaspora Civility Forum — TG.ME

What our nation needs are intellectuals and inventions like you see in this video:
ከአሜሪካ ፕሮፌሰርነት ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ የሀገሩን ችግሮች ለመፍታት የሚሰሩ ድንቅ ኢትዮጵያ ፕሮፈሰር እና ድንቅ ፈጠራቸውን እናስተዋውቃለን።
በቪዲዮው ውስጥ፦
ጭስ የማያመነጭና ማገዶ ወይም ከሰል የማይጠቀም ዘመናዊ ምድጃ
በኢትዮጵያ የተሰሩ ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎች
የፋብሪካው ጉብኝት እና የምርት ሂደት
ለህዝብ እና ለአገር የሚያበረክቱ ፈጠራዎች

https://youtu.be/jB_Leb84bj4?is=7M90ZB838b2Qi3i4
YouTube
አስደማሚ ፈጠራ! የፕሮፌሰሩ ድንቅ ስራ በኢትዮጵያ | "Made in Ethiopia" Amazing Ethiopian Innovation! | Gebeya Media
Related Video:-https://youtu.be/Bstmhi0jHIY እንኳን ወደ "ገበያ ሚዲያ" – "ገበያ በኢትዮጵያ የተመረተ" ፕሮግራማችን በደህና መጡ። በዚህ ልዩ ዝግጅታችን ከአሜሪካ ፕሮፌሰርነት ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ የሀገሩን ችግሮች ለመፍታት የሚሰሩ ድንቅ ኢትዮጵያ ፕሮፈሰር እና ድንቅ ፈጠራቸውን እናስተዋውቃለን። በቪዲዮው ውስጥ፦ ✅ ጭስ የማያመነጭና ማገዶ ወይም ከሰል የማይጠቀም ዘመናዊ…
❤1
August 12, 2026 136 1