ወድ የሴኔት አባላት እንደምን አላችሁ፡፡
በዩኒቨርሲቲያችን እስካሁን ባለው የአካዳሚክ 411 የአስተዳደር ዘርፍ ድሞ 345 ያክል ሠራተኞች አሉ፡፡ ከእነዚህ መካከል የዩኒቨርቲያችንን ዩቱዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያደረጉ 331 ብቻ (ከዩኒቨርሲቲው ውጭ ያሉ ተከታዮችን ጨምሮ) ናቸው፡፡ ካለን የሰው ሀብት አንፃር ሲታይ የዩኒቨርሲቲያችን ዩቱዩብ ተከታይ ቁጥር እጅግ ውስን ነው፤ በቂም አይደለም፡፡ ስለሆነም ዋና ዋና የሥራ ክፍል ኃላፊዎች በሥራችሁ ያሉ ሠራተኞች የገፁ ተከታይ እንዲሆኑና አድራሻውን በማስተዋወቅ የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ይህንን ሊንክ https://www.youtube.com/c/injibarauniversity
ሰብስክብራይብ በማድረግ የዩኒቨርሲቲያችንን ገፅታ በማስተዋወቅ ኃላፊነታችንን እንወጣ!
ያለህን እምቅ አቅም ለይተህ ተጠቀም!
የህዝብና ውጭ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት፣
May 31, 2022 6.6K 1