እንኳን ደስ አለን! 🎉 በሀገራችን የመጀመሪያው የሆነው፣ የመንዙማ፣ ነሺዳ፣ ሐድራ፣ አውራድ እና ዘርፈ-ብዙ… — አል_ቡርዳ-( AL BURDA) JEMEA — TG.ME

🎉 እንኳን ደስ አለን! 🎉

በሀገራችን የመጀመሪያው የሆነው፣ የመንዙማ፣ ነሺዳ፣ ሐድራ፣ አውራድ እና ዘርፈ-ብዙ የድምፅ ስራዎች ስብስብ የያዘው ዒናያ ሪከርድስ (iNaya Records) አፕሊኬሽን አሁን በGoogle Playstore በይፋ ተለቋል!

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inayarecords.song

የቆዩና አዳዲስ መንዙማዎችን፣ ነሺዳዎችን እንዲሁም አውራዶችን በአንድ ቦታ፣ በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ለማደመጥ አሁኑኑ የዚህ ድንቅ አፕሊኬሽን የመጀመሪያ ስሪት (First Version Release) ተጠቃሚ ይሁኑ።

👇 አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ዳውንሎድ በማድረግ ይቀላቀሉን፦
🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.inayarecords.song

ይህንን መልካም ዜና ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ እና በPlay Store ላይ አስተያየትዎን (Review & Rating) በመስጠት አብረውን ይሁኑ!

ከSkylink Technology ጋር በመተባበር !

#iNayaRecords #Menzuma #Neshida #Hadra #Awrad #EthiopianApps #NewApp #PlayStore
August 24, 2026 421 1 2