ጥር 3ን ማንም እንዳይቀድምዎት! 📅 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኡስታዝ ሰዒድ አሕመድ "ትልቁ ሰው" መጽሐፍ… — አል_ቡርዳ-( AL BURDA) JEMEA — TG.ME

ጥር 3ን ማንም እንዳይቀድምዎት! 📅
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኡስታዝ ሰዒድ አሕመድ "ትልቁ ሰው" መጽሐፍ ምርቃትና የጥበብ ድግስ ደርሷል!
መንዙማና ነሺዳ
ልዩ ቴአትርና መነባነብ
ዒሽቅና የጥበብ ማዕድ
📍 ቦታ፦ ስታዲየም፣ ኦሮሞ ባህል ማዕከል
🎟 ትኬት፦ መደበኛ 300 | VIP 600 | VVIP 1500 ብር
📲 በቀላሉ በቦት ለመቁረጥ፦ http://t.me/Tilkusewonlinticket_bot
ትልቁን ሰው በታላቅ ድግስ እንመርቃለን!
December 27, 2025 2.3K 4 2