ለውድ አባላት
እንደሚታወቀው ሰኔ 20/2018 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ ስብስባ ለማካሄ መጠራቱ ይታወቃል:: ሆኖም ጥሪያችንን አክብራችሁ የተገኛችሁ አባላት ምስጋናችን የላቀ ሲሆን በዕለቱ ምእላተ ጉባዔው ስላልተሟላ ለሐምሌ 04/2018 ዓ.ም በድጋሚ አራት ኪሎ በሚገኘው ቱሪስት ሆቴል ጎን ወይም ብርሀንና ሠላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ህንፃ አዳራሽ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የሚካሄድ ስለሆነ ውድ አባላት በሰዓቱ እንድትገኙ እያሳሰብን በማይገኝ አባል ላይ በማህበሩ ደንብ መሰረት ቅጣቱ ተፈፃሚ የሚደረግ ይሆናል::
የማህበሩ ቦርድ
17
7
4
2July 6, 2026 6.7K 25