የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደብረ ብርሃን ለመጀመሪያ ጊዜ ሊከበር ነው!
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ሕይወትዎን፣ አስተሳሰብዎን በዘላቂነት ለመለወጥ የሚያስችል ልዩ የገጽታ ገንቢዎች ቀን በደብረ ብርሃን ከተማ በመጪው ነሐሴ 24 ቀን 2018 ዓ.ም አዘጋጅቷል። በዚህ ታላቅ መርሐ-ግብር ላይ በመገኘት አስተሳሰብን ከፍ በማድረግ በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ስኬትን ማቀዳጀት የሚቻልባቸውን ጥልቅ መርሆች፣ ግቦችዎን በአስተማማኝ ሁኔታ እውን ለማድረግ የሚያስችሉዎትን ጠቃሚ የዕለት ተዕለት ልምዶችና ዕውቀቶች ከባለሙያዎች ይካፈላሉ።
በተለይም በግል ሕይወትም ሆነ በሙያዊ ዓለም ዘላቂ ስኬት፣ ታማኝነት እና ትክክለኛ የሥነ-ምግባር መርሆችን መከተል ለምን አስፈላጊ እንደሆነና በሥራ ላይ እንዴት ማዋል እንዳለብዎ ሰፊ ግንዛቤ ያገኛሉ። ሕይወትዎን ወደላቀ ደረጃ የሚያሳድጉ ጠቃሚ ዕውቀቶችን ለማግኘትና የዚህ ለውጥ አካል ለመሆን በዕለቱ ከኛ ጋር ይሁኑ።
እንዳያመልጥዎ!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram

60
10
5
4
3August 24, 2026 10.4K 144