የምስራች!
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ የስልጠና ተደራሽነታችንን በማስፋት ለየትኛውም ቦታ ምቹ የሆኑ የዲጂታል ዕድሎችን አመቻችቶልዎታል። ከየትኛውም ቦታ ሆነው በምቾት መከታተል የሚችሉትን "የልምድ ግንባታ የስልጠና ጥቅል" (Habit Building Training Package) በኦንላይን ማዘጋጀታችንን በታላቅ ደስታ እናበስራለን። ታዲያ ይህንን ዕድል በመጠቀም ሙያዊ ክህሎትዎን ያሳድጉ፤ ጊዜዎን እና ጉልበትዎን ቆጥበው በዲጂታል ዓለም ስኬትዎን ያፋጥኑ!
በተጨማሪም የተለያዩ ስልጠናዎችን ተደራሽ ማድረጉን አጠናክረን የምንቀጥል ሲሆን፤ በቀጣይም "የአዕምሮ ማነጽ የስልጠና ጥቅል" (Mind-Programming Training Package) በኦንላይን በቅርቡ ይፋ የምናደርግ መሆኑን በታላቅ ኩራት እንገልጻለን።
ብሬክስሩ ትሬዲንግ - ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram

104
35
14
13
9
2
2
1August 21, 2026 13.3K 148