የአሰልጣኞች ስልጠና (ToT) ተሰጠ!
የHabit Building፣ Mind Programming እና Team Building & Leadership የስልጠና ፓኬጆች የአሰልጣኞች ስልጠና (Training of Trainers – ToT) ተሰጠ።
ይህ የToT ፕሮግራም ዋና ዓላማው ሁሉንም አሰልጣኞች ስልጠናዎቹን በተመሳሳይ፣ ደረጃውን በጠበቀ፣ ጥራት ያለው እና የተረጋገጠ የአቀራረብ ዘዴ ለማቅረብ በሚያስችል እውቀት፣ ክህሎት እና ብቃት ማስታጠቅ ነው።
ኩባንያችን በዚህ የToT ስልጠና መርሃ ግብር ብቁ የሆኑ ከፍተኛ ባለሙያ አሰልጣኞችን አፍርቷል። እነዚህ አሰልጣኞች ያካበቱትን የበለጸገ እውቀትና ልምድ በመጠቀም፣ ለሰልጣኞቻችን ሕይወትን የሚቀይሩ ስልጠናዎች በከፍተኛ ጥራት እና ብቃት እንዲሰጡ ከፍተኛ አስተዋጾ ያበረክታል።
እውቀትን ይቀበሉ፣ ክህሎትን ያዳብሩ፣ ሕይወትን ይቀይሩ!
#Empoweringpeople #Transforminglives
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| Facebook |Telegram| Instagram
105
33
18
13
11
2August 20, 2026 8.9K 75







