ቅናሹ ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀሩት
ለዛሬ የተዘጋጀው የገደብ አልባ ደንበኝነት ቅናሽ አሁን ጀምሯል ።
ገደብ አልባ ደንበኝነትን #በ700ብር
የዚህ ዕድል ተጠቃሚ የሚሆኑት በዕለቱ ቀድመው የሚገዙ 10 ደንበኞች ብቻ ናቸው ።
10 ሰው ካስተናገድን በኋላ ለመግዛት የምትፈልጉ ደንበኞች ፣ በሚቀጥለው ቀን ቀድመው ለመግዛት ይሞክሩ ወይም በመደበኛው 1,000ብር ከፍለው መስተናገድ ይችላሉ ።
ብራና ቴክ Biranna Tech የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍትን በአንድ ላይ የያዙ ታላላቅ ኦርቶዶክሳዊ መተግብርያዎችን ለዕድሜ ልክ ያለገደብ እንዲጠቀሙ ይጋብዛል ።
ከ800 በላይ መጻሕፍትን የያዙ ከ24 በላይ መተግበርያዎችን ሁሉንም በ700 ብር ብቻ በመግዛት ለዕድሜ ልክ ያለገደብ ይጠቀሙ። በየዕለቱ ለ10 ሰዎች ብቻ የተሰጠ ዕድል ነው ።
ገደብ አልባ ደንበኝነት ማለት በአንድ የመክፈቻ ኮድ ወይም አካውንት ሁሉንም አፖች ከፍተው ያለ ገደብ ለዕድሜ ልክ መጠቀም የሚያስችልዎት ልዩ ፓኬጅ ሲሆን ከመደበኛ የአፖች ዋጋ የ80% ቅናሽ የተደረገበት ልዩ ዕድል ነው ።
እስከ ጾመ ፍልሰታ ፍጻሜ ገደብ አልባ ደንበኛ ሲሆኑ በሕይወትዎ የሚያስፈልግዎትን መጻሕፍት በ700ብር ብቻ በመዳፍዎ ያገኛሉ ።
አፖችን ለማውረድ ወደ https://t.me/biranapremium/181?single ይግቡ ።
#ያስተውሉ ክፍያ ሲፈጽሙ አፖቹ ላይ በተጻፈው ዋጋ 1000 ብር ሳይሆን ማስታወቂያው ላይ ባለው ዋጋ 700 ብር ነው ። ማስታወቂያ ሳይመለከቱ በመደበኛ ዋጋው ከከፈሉ በመደበኛው ዋጋ ይስተናገዳሉ
።
ብራና ቴክ Biranna Tech
https://biranna.com
[email protected]
+251901008562



















