ጨው የጫነ አህያ ውሀ ውስጥ ወድቆ ሸክሙ ቢቀለው፤ ጥጥ ለጫነ አህያ ውሃ ውስጥ ውደቅ ሲል መከረው። ከዚህ… — ❤️City of life❤️ — TG.ME

ጨው የጫነ አህያ ውሀ ውስጥ ወድቆ ሸክሙ ቢቀለው፤ ጥጥ ለጫነ አህያ ውሃ ውስጥ ውደቅ ሲል መከረው። ከዚህ አባባል ህይወት የተለያየ መንገድ እና የተለያየ ፈተና እንደምታቀርብልን እንረዳለን። ምን አልባት ጥጥ የጫነው አህያ የፈተናዎችን ልዩነት ቢረዳ ከነጥጡ ውሃ ዉስጥ ባልወደቀና ይባስ ባልከበደው ነበር።

August 17, 2026 157 1