🙏ለውድ ተማሪዎቼ በሙሉ 🙏 ውድ ተማሪዎቼ ደክማቹዋል ለፍታቹዋል ከስታችዋል ታማችዋል የመጨረሻ ልፋታቹ የምታገኙበት ሰዓት ደርሷል ለሁላችሁም ❤️ተማሪዎቼ ❤️መልካም ፈተና ይሁንላቹ ፈጣሪ ይርዳችሁ ሁላችሁም እርስ በእርስ ወንድም እና እህት ሆናችሁ ተረዳድታችሁ ተዋዳችሁ ደስ የሚል ውጤት አምጥታቹ አልፋቹ ለማየት ያብቃኝ ሁሉም ነገር ያማረ እንዲሆን እመኛለሁ ሁላችሁም ጥሩ ውጤት አምጥታቹ አብረን ደስ እንደሚለን አምናለሁ :: 🙏መልካም ፈተና መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ 🙏 ስምኦን ሰሎሞን
June 30, 2026 307 1