From the Book of Sirach: “My child, help your father in his old age… — ❤️City of life❤️ — TG.ME

From the Book of Sirach: “My child, help your father in his old age, and do not grieve him as long as he lives; even if his mind fails, be patient with him; because you have all your faculties, do not despise him.” “ልጄ ሆይ በሸመገለ ሰዓት አባትህን እርዳ፣ በሕይወትም ዘመን እስካለ ድረስ እንዳታሳዝነው። አዕምሮው ቢከዳው ትግስትን አድርግ። አንተ ሙሉ ነህና አዋርደህ (ዝቅ አድርገህ) እንዳታየው።” መጽሐፈ ሲራክ። ይሄን ምክር እንጠብቅ። በጉብዝናችን ወራት በዕድሜ የሸመገሉትን አባቶቻችንን በፍጹም ትግስት እንንከባከባቸው። Happy Father's Day መልካም የአባቶች ቀን።

June 21, 2026 352