አሮን ሮጀርስ እንዲህ ይላል ምክሩን ከማትጠይቁት ሰው የሚመጣ ነቀፋም ሆነ ወቀሳ ሊያሳስባችሁ… — ❤️City of life❤️ — TG.ME

አሮን ሮጀርስ እንዲህ ይላል ምክሩን ከማትጠይቁት ሰው የሚመጣ ነቀፋም ሆነ ወቀሳ ሊያሳስባችሁ አይገባም።ምክራቸውን ከማንቀበላቸው እና እኛን ከማያውቁን ወይም ስለእኛ ከልብ በጎ ከማያስቡ ሰዎች የሚመጣ ማንኛውም ነቀፋም ሆነ ሙገሳ ዓይተን እንዳላየን ነው ማለፍ ያለብን። ነቀፋውም ሆነ ሙገሳው ውጫዊ (shallow) ነው።

May 3, 2026 416