ቡድኑን ያጋሩ · Share the group — አዲስ በ BinaPool! 👥 መኪናው እየሞላ ሳለ «ያጋሩ»… — ቢናsmart — TG.ME

📣 ቡድኑን ያጋሩ · Share the group — አዲስ በ BinaPool!

👥 መኪናው እየሞላ ሳለ «ያጋሩ» ይንኩ — ሊንኩ በዋትስአፕ፣ በቴሌግራም ወይም በመቅዳት ለጓደኞችዎ ይሄዳል።
🔗 ጓደኛዎ ሲከፍት መንገዱን፣ የቀሩትን መቀመጫዎች እና ዋጋውን ያያል — አንድ «ተቀላቀል» ቁልፍ ብቻ። ምንም መጫን አያስፈልገውም።
💸 ብዙ ሲቀላቀሉ መኪናው ቶሎ ይሞላል፣ የእርስዎ መቀመጫ ይረክሳል — 315 → 105 ብር።
🔁 ቋሚ ቡድኖችም በሊንክ ይጋበዛሉ።

While the car fills, tap Share: friends get a preview with the route, seats left and price, and one Join button. More riders, cheaper seat.

👉 https://bina.et/ride?pool=1
📲 https://t.me/bina_smart_bot?startapp=pool

👉 https://bina.et/news/share
September 8, 2026 50