ለብስራተ ገብርኤል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ወላጆች/ ህጋዊ አሳዳጊዎች
ለ2017 ዓ/ም የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ ክፍያ ያልፈፀማችሁ እስከ አርብ፣ ነሐሴ 10/2016ዓ.ም ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
9ኛ ክፍል 3184ብር
10ኛ ክፍል 3602ብር
11ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ 2545ብር
11ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ 1969ብር
12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ 2460ብር
12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ 2037ብር
የት/ቤቱ አስተዳደር












