የኔ ደብዳቤ💌: post #8331 — TG.ME

....ስሜቶቼን እየፈለፈለ ያጋልጣቸውና ግርጌአቸው ላይ ይፈርማል....አለ-ነገር እኮ ስሜት አልባ አልሆንኩም.
ደስታዬ ላይ ፊርማው አለ ንዴቴ ላይ......ናፍቆቴ ላይ..... ስጋቴ ላይ......ሙላቴ ላይ...
#vie...
🥀
February 26, 2025 4.2K 7