@addismezemur · 13.8K subscribers
አዲስ የሚወጡ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊ መዝሙሮችን በትንሽ ሜጋባይት በዚህ ቻናል ያገኛሉ . @AddisMezemur Join ያድርጉ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/addismezemurIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 31, 2019per Telegram
We have been tracking it since July 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
5 advertisers placed 5 creatives in this channel · est. CPM $3–10.
**የቅዱስ ገብርኤል ተአምር በታዋቂው አቃቤ እምነት ፈለገ አትናቴዎስ ሕይወት! ኃያሉ መልአክ በችግር ቀን አይጥልም በቲክቶክ በእምነት አቃቤነትና በትምህርቶቹ የምናውቀው ወንድማችን ፈለገ አትናቴዎስ ለቅዱስ ገብርኤል ንግሥ በዓል ወደ ዘብር ገብርኤል ተጉዞ ነበር። የበዓሉን በረከት ከተቀበለ በኋላ ወደ አዲስ አበባ በመመለስ ላይ ሳለ ባልታሰበ ሁኔታ የመኪና አደጋ ይደርስበታል። በአደጋው ጉዳት የደረሰበት ቢሆንም፣ በአካባቢው ያሉ ደግ ሰዎች አሳድረውታል። ነገር ግን እዚያ መቆ…
# ⚔️ ለአባታችን ቃላት የለኝም፤ እውነተኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘበኛ! 🛡️✨ በጋርመንት አደባባይ ቆሞ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ትምህርት እና ሥርዓት ሲያጥላላ የነበረውን ፓስተር አባታችን በሀይል እና በቆራጥነት በአደባባይ ፊት አፉን አስይዘውታል! ደጋግመው “ከፈለግህ ንጹሕ ወንጌልን ስበክ! የኦርቶዶክስን እምነት ግን አትንካብኝ!” በማለት ያለምንም ፍርሃትና ማቅማማት እምነታቸውን ከፍ አድርገው ያስከበሩት የዚህ ጀግና አባታችን አቋም በእውነት የሚያስመሰግን ነው! በጣም የሚ…
🌟 ቅዳሴ የእግዚአብሔር መንገድ ነው! 🌟 > “ቅዳሴ ላይ የፍቅር ድግስ ይደገሳል! የበጉ፣ የጌታችን፣ የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ የሚሰጥበት በመሆኑ ባዶ ሆዳችንን፣ ባዶ አፋችንን አንሄድም። ተዘጋጅተን እስከመጣን ድረስ ጸጋውን እናገኛለን።” > “ልክ ሥጋውንና ደሙን ስትቀበሉ፣ ስትቆርቡ የልብ ዓይናችሁ ይከፈታል፤ የነፍስ ዓይናችሁ ይከፈታል፤ የመንፈስ ዓይናችሁ ይከፈታል!” ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ስንቀበል የምናገኛቸው ጸጋዎች፦ * **…
"ማርያም አዘነች፤ አብዝታም አለቀሰች" ሄሮዶስ እንዳይገድልባት ሽሽት በበረሃ የተንከራተተችለት፤ ጥም እና ርሃቡን የታገሰችበት፤ እሾህ እና አሜካላውን ያቻለችለት፣ ከአራዊት ጋር የታገለችበት ልጇ እና ወዳጇን በመስቀል ላይ ሲሰቅሉት አንጀቷ እየተላወሰ አዘነች፤ እንባዋ እንደ ምንጭ ውኃ እየፈሰሰ አብዝታ አለቀሰች። አይታ የማትጠግበውን፤ ልጄ ወዳጄ ኾይ እያለች የምትጠራውን፤ አብዝታ የምትወደውን፤ ደስታዋ የኾነውን አንድያ ልጇን ሲሰቅሉት መሪር እንባን አነባች፤ ጥልቁን ሀ…