አንዲት ሴት ሁሉንም ህይወቷን፣ ጓደኞቿንና ህልሟን ለአንድ ወንድ ብላ ስትተው፣ ወንዱ በቀላሉ ሊሰለቻት ይችላል። ወንዶች በተፈጥሯቸው ያለምንም ጥረት በቀላሉ ያገኙትን ነገር ዋጋ አይሰጡትም፤ ለደከሙበትና ላደኑት ነገር ግን ከፍተኛ ክብር አላቸው።
ስለዚህ ሴቶች የራሳችሁ ዓላማ፣ ግልፅ ወሰን እና ክብር ሊኖራችሁ ይገባል።እንደዛ ስታደርጉ ወንዶች በእናንተ የመማረክና የመሳብ ፍላጎታቸው ከፍተኛ ነው።ስለዚህ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ወንድን ለማስደሰት ብላችሁ ማንነታችሁን አታጥፉ።
📕 ርዕስ፦ እንደ ሴት ሁኚ፤ እንደ ወንድ አስቢ
✍️ ደራሲ፦ ስቲቭ ሃርቪ
📚 @Bemnet_Library

207
48
31
8
3
2
2
2
1
1
1August 30, 2026 12.9K 19 78