ቢል ጌትስ እና ማርክ ዙከርበርግ ዩኒቨርስቲ አቋርጠው ስለተሳካላቸው ብቻ፣ ትምህርት ዋጋ የለውም ማለት አይደለም። እነሱ ያቋረጡት ትምህርቱ ስለከበዳቸው ሳይሆን፣ ከትምህርቱ የሚበልጥ ሀሳብ እና የቢዝነስ እድል እጃቸው ላይ ስለነበር ነው።ስለዚህ ማንኛውም ሰው ትምህርቱን ከማቋረጡ በፊት አሳመኝ የሆነ ሕይወቱን የሚለውጥበት ተግባራዊ እቅድ ያስፈልገዋል።
📕ርዕስ፦7ቱ የስኬታማ ሰዎች ልማዶች
✍️ደራሲ፦ስቴቨን ኮቪይ
📚 @Bemnet_Library

8
167
45
16
6
5
4
2
1
167
45
16
6
5
4
2
1August 28, 2026 15.1K 10 50