ይህው መጽሐፉ!
ስሙ ኤድመንድ ዳንቴስ ይባላል።ታታሪ መርከበኛ ነበር።ነገር ግን በሠርጉ ቀን በምቀኛ ጓደኞቼ ምክንያት ሀሰተኛ ክስ ተመስረተበት።ከዛም በፓሊሶች ተይዞ ሻቶ ወደ ተባለ አሰቃቂ እስር ቤት ተላከ።አስቡት ምንም በማያወቀው ወንጀል በዚያ አሰቃቂ እስር ቤት ለ14 ዓመት ወጣትነቱን፣ ዕድሜውን፤ሕይወቱን በሙሉ አሳለፈ
የሚገርመው በዚህ 14 ዓመት ውስጥ አንድ ሃብታም ሽማግሌ ተዋወቀ።ከዛም ከእስር ቤት አምልጦ የሽማግሌውን ሀብት በሙሉ ወረሰ።አሁን ኤድመንድ ከዚህ በፊት የከደቱትን ጓደኞቹን ለመበቀል ሌላ ሰው ሆኖ ይመጣል።የዓለማችን ታላቁ የበቀልና የወንጀል ልብወለድ! the Count of monte cristol
📕 ርዕስ:- እፎይታ(ትርጉም)
✍️ ደራሲ:- አሌክሳንደር ዱማስ
📚 @Bemnet_Library
17
91
61
9
7
5
91
61
9
7
5August 21, 2026 33.3K 27 488