ለፔዳ ግቢ፤ ለቢዝነስ ኢኮኖሚክስና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎቻችን በሙሉ፡
የግቢውን መግቢያ በር እና የካፌ አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን እና ለማቅለል የዲጂታል መታወቂያ (Digital ID) ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።
በመሆኑም ሁሉም የፔዳ ግቢ ተማሪዎቻችን ከታች በተቀመጠው ሊንክ (Link) በመግባት አስፈላጊውን መረጃ በወቅቱ እንድትልኩልን እናሳስባለን።
የመረጃ ማስገቢያ ሊንክ፡ https://cutt.ly/peda_id
ማሳሰቢያ፡
መረጃችሁን በወቅቱ አለመላክ በበሩ እና በካፌ አገልግሎት ላይ መዘግየትን ስለሚያስከትል መረጃችሁን አሟልታችሁ እንድትልኩ እናሳስባለን።
የሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

14
10
3August 10, 2026 7.8K 308