ለጀማሪ መርሐግብር ተማሪዎች በሙሉ የዲፓርትመንት ምርጫ የምትመርጡት ቀጣይ መስከረም ላይ እንደሆነ አውቃችሁ እስከ 13/10/2018 ዓ.ም ድረስ ክሊራንስ አስጨርሳችሁ ከግቢ እንድትወጡ እያሳሰብን ከ13/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ የዶርምም ሆነ የምግብ አገልግሎት እንደማታገኙ ለማሳሰብ እንወዳለን።t.me/bducsu/1159Translate944331June 16, 2026 8.9K 20