እንኳን ለኢትዮጵያ አርበኞች የድል ቀን መታሰብያ ብሔራዊ ቀን አደረሳችሁ!ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት!!! በዚሁ አጋጣሚ ይህን በዓል በማስመልከት በዩኒቨርስቲው የተዘጋጀው ልዩ የበዓል ዝግጅት የሚጀምረው 7:30 ስለሆነ መጥታች የፕሮግራሙ ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል!!መኪና ተመቻችቷልt.me/bducsu/1150Translate1131May 5, 2026 8.3K 1