BDU-Central Students Union: post #1148 — TG.ME

🇪🇹 የአርበኞች ቀን 🇪🇹
ነገበ 27/08/2018 የኢትዮጵያ የአርበኞች ቀን በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በጥበብ አዳራሽ በልዩ ድምቀት ይከበራል ስለሆነም መላው የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማለትም ሚያዝያ 27/08/2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 በጥበብ አዳራሽ በሚከበረው በዚህ ታላቅ በዓል ተገኝታችሁ የዚህ ድንቅ የጀግኖች የአርበኞቻችን መታሰቢያ የድል በዓል ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
👉 አርበኞቻችንን እንዘክር
👉 ታሪካችንን እናክብር
👉 አንድነታችንን እናጠናክር ልዩ መልዕክታችን ነው!!
❤10
May 4, 2026 5.6K 4