The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/bcst1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 10, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 25, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
10 advertisers placed 10 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
📌 ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። ✅በዌብ ሳይት 👉 https://result.neaea.gov.et 👉 https://result.eaes.et ✅በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 6284 ✅በቴሌግራም https://t.me/eaesbot
For Latest Information you can join: https://t.me/Tmhrt_Minister0
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይለቀቃል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላ እና ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎቹም ዩኒቨርሲቲዎች ቶሎ ጥሪ እንዲያደርጉ እየሠራን ነው። መስከረም 05/2019 ዓ.ም ትምህርት ይጀመር የሚለውን ለመጠበቅ እንፈልጋለን። ትምህርት ሚኒስተር!
የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️ 📊 የማለፊያ ውጤት • 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል። • ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው። • 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም። 🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች • አምና — 62 • ዘንድሮ — 88 ➡️ በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል። 💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ • በኦንላይን የተፈተኑ — 18.37% አልፈዋል። • በወረቀት የተፈተኑ — 4.2% አልፈዋል። …
ቀን 6/12/18አ.ም ማስታወቂያ ለቤተልሔም ሁለተኛ ደረጃ ካቶሊክ ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ። እንደምታስታዉሱት በሰኔ ወር ትምህርት ከማጠናቀቃችን በፊት የግላችሁ ኢሜይል የሌላችሁ ተማሪዎች ክሬት በማድረግ 5ሚሊዮን ኢትዮ ኮዲንግ /Ethio Coders ስልጠና እንድትወስዱ መልእክት ሰጥቻችሁ ነበር አሁንም ባለንበት ወር እስከ ነሐሴ 30 ድረስ የሐረሪ ትምህርት ጽህፈት ቤት ነሐሴ 5/12/18አ.ም ትምህርት ቤት በመገኘት ስልጠናውን እንድትወስዱ ትእዛዝ ሰጥቷል ይህንን አውቃች…