እውነት ዛሬ የተፈጠረው ነገር በጣም ያሳዝናል።እስኪ እናታችን እንዴት እንደምትወደን ታቃላቹህ አይደል so የእነሱም እናት እንደዚሁ እና አሁን ምን ሚሆኑ ይመስላቹሀል።ወይኔ እናት ስትጨነቅ ሰንብታ አሁን እየመጣን ነው mam ብለው እነ mam ደሞ ልጀ በሰላም እየመጣልኝ ነው። ብላ አይኑን ሳታይ በወጣ ሲቀር እሄን ሲሰሙ ምን ሚሉ መሰለቹህ።😭😭😭😭😭😭😭ሁላችንም እስኪ ለእናቶች እንዘን ለምን በሰላም ትምህረታችን አንማረም ይህ ሁሉ ምንስኤው እኮ ሰላም አለመሆናችን nw እባካቹህ በደብ እናስብ የሞቱትን ፈጣሪ ይዘንላቸው።
Share share 🙏
For any comment👉 @ethiouniversity1bot
Share share🙏🙏
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️
╚═══════════╝
Forwarded from🇪🇹ኢትዮ University
2January 2, 2020 10.4K 4