UPDATE የአምቦ ዩኒቨርሲቲ "ተመራቂ ተማሪዎች" ከህዳር 28 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ትምህርት እንደሚጀምሩ… — AMBO UNIVERSITY WELISO CAMPAUS® — TG.ME

#UPDATE የአምቦ ዩኒቨርሲቲ "ተመራቂ ተማሪዎች" ከህዳር 28 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ ትምህርት እንደሚጀምሩ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ሪፖርት ያላደረጉ ተመራቂ ተማሪዎች ህዳር 24 እና ህዳር 25 ቀን 2013 ዓ/ም ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል። በቀጣይም የዩኒቨርሲቲዎችን ጥሪ በተመለከተ በ መከታተል ትችላላችሁ። በትግራይ ክልል ስለሚገኙ ተማሪዎች ፣ እንዲሁም በትግራይ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ስለሚማሩ ተማሪዎች ጉዳይ ከሚመለከታቸው አካላት ጠይቀን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

November 30, 2020 14.1K 25