ለታታሪዎቹ ከሃሳብ እስከ ስኬት !
እንኳን ደስ አላችሁ!
የ“አዋሽ ባንከ ታታሪዎቹ” የስራ ፈጠራ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ!
እያንዳንዱ ትልቅ ቢዝነስ ከቀላል ሀሳብ ይጀምራል; ሀሳቡ ደግሞ ድጋፍ ሲያገኝ ወደ ተግባር ይቀየራል! ባንካችን የሚያዘጋጀው “ታታሪዎቹ” የተሰኘው የስራ ፈጠራ ውድድር ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል፤
✨ በውድድሩ በመሳተፍ የሚያገኙት፦
📍የሙያ ክህሎት ስልጠና 📍የገበያ ትስስር እና ድጋፍ
📍የሚዲያ ሽፋን 📍ለአሸናፊዎች፣ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ሽልማት
📍ሀሳብዎን ወደ ቢዝነስ ለመቀየር እስከ ብር 5 ሚሊዮን የነበረው ከዋስትና ነፃ ብድር ወደ 10 ሚሊዮን ከፍ ብሏል።
ዛሬ ያለዎት ሀሳብ ነገ ትልቅ ቢዝነስ ሊሆን ይችላል! “ታታሪዎቹ” መድረክ የእርስዎን ፈጠራ ወደ ስኬት የሚወስድ እድል ነው።
ይህ ልዩ እድል እንዳያመልጥዎ! ይመዝገቡ፣ ይሳተፉ፣ ያሸንፉ፣ ይሸለሙ!
የምዝገባ ጊዜ: ከሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም.
የምዝገባ መንገዶች: በድረ-ገጽ፡ Tatariwochu.Awashbank.com ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ ማንኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ. #AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Tatariwochu #Qaxaleewwan















