አፖስቶሊክ ሶንግስ ዛሬ 10 ዓመት ሞላው። 🎶 ከ10 ዓመት በፊት ቅዱሳን አፑን ተጠቅመው የመዝሙሩን ግጥም ብቻ ማየት ይችሉ ነበር። ዛሬ ግጥሙንም እናነባለን፣ መዝሙሩንም እናዳምጣለን። በስልክ፣ በላፕቶፕ እና በቢሮ ኮምፒውተር ተጠቅመን የፂዮንን መዝሙር ማዳመጥ ችለናል። ከ1000 በላይ መዝሙሮች። ከ50,000 በላይ ተጠቃሚዎች፣ በኢትዮጵያ እና በመላው ዓለም። ይህ ሁሉ የሆነው በእናንተ ነው። ስላዳመጣችሁ፣ ስላጋራችሁ እና ስለጸለያችሁልን እናመሰግናለን። ይህ ገና መጀመሪያው ነው። Apostolic Songs is 10 years old today. 🎶 When we started ten years ago, the app did one thing. It showed the lyrics. ten years later, you can read the words and hear the song. n your phone, on your laptop, and on your computer at the office. 1000+ songs. 50,000+ saints listening, in Ethiopia and across the world. We started with the words. You gave them a voice. Thank you for being part of the journey. This is just the beginning. 📱 Play Store / App Store: Apostolic Songs 💻 open.asmeklit.com "ሰዎች የዘመሩትን ሥራውን ታከብር ዘንድ አስብ።" (ኢዮብ 36፥24) "Remember to magnify His work, of which men have sung." (Job 36:24) #ApostolicSongs #SongsOfZion #10Years #አፖስቶሊክሶንግንስ #መዝሙር #10ኛዓመት
9