"ይውረድ" | Annual Conference || Live Worship | Apostolic Songs | Yewred | Apostolic Mezmur 2026 https://youtu.be/RCx5DF-WAss
YouTube"ይውረድ" | Annual Conference || Live Worship | Apostolic Songs | Yewred | Apostolic Mezmur 2026ዝናብ አይከልከል ሰማይ2*አይዘጋ ይምጣልን ደመናው ወደ ክብርህ እንጠጋ በመጨረሻው ዘመን ከመንፈስህ አፍስስ ምድረበዳው ይለምልም ደረቁም ይረስርስ ይውረድ ወደ ተራራው እንዲያደርሰን ፈጥኖ የኋለኛው ዝናብ እንደ መብረቅ ሆኖ ይውረድ/4* ይውረድልን 1)እንድትሞላ አንተን …
7July 30, 2026 1.4K 1