reply ያደረኩት post ላይ dream party የሚባለዉን application ተጠቅማችሁ ገንዘብ… — Aplus Hustler — TG.ME

Aplus Hustler📌ማንም ያልጀመረው አዲስ ስራ Viral ሳይውጣ, ሳያመልጣቹህ ጀምሩት💵 ከ 50$…በላይ እየተሰራበት ያለ አዲስ App ነው 🔥 ☑️ይህ App 🇪🇹 ኢትዮጵያዊያን ገና አልገቡበትም ከ10$ ጀምሮ በ🤑Binance, በ🏦Tele birr እና በ🏦CBE ባንክ ብር WITHDRAW ማድረግ ይቻላል ቀደማቹህ ግቡ💸 🔎App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create account በgoogle ታደርጋላችሁ, ለአንድ…
reply ያደረኩት post ላይ dream party የሚባለዉን application ተጠቅማችሁ ገንዘብ የምትሰሩባቸዉን መንገዶች እና አፕልኬሽኑን በምን መልኩ download አርጋችሁ አካዉንት እንደምትከፍቱ ነግሬያችሁ / video አስቀምጬላችሁ ነበር አሁን ደግሞ በምን መልኩ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ የሚለዉን ደግሞ አጠር ባለ ግልጽ በሆነ መንገድ ልገራችሁ

ከዚ ቀደም እንደነገርኮችሁ አፕልኬሽኑ አዲስ ነዉ ብዙ ተጠቃሚ የለዉም ስለዚህ ሁላችሁም በትንሹ $10 እስከ $15 ማትሰሩበት ምክንያት የለም እንደዉም ከዛ በላይ መስራት ትችላላችሁ እስከ $50 - $100 መስራት ትችላላችሁ ግን እዚ ጋር ምን ያስፈልጋል ታጋሽ መሆን ንቁ ሆናችሁ መስራት አለባችሁ ይሄን ነገር ምታሞሉ ከሆነ ያልኮችሁ ያህል መስራት ትችላላችሁ ለዛዉም ብዙም መልፋትም ሳይጠበቅባችሁ አሁን በሁለት መንገድ እንዴት ገንዘብ መስራት እንደምትሉ ግልፅ አርጌ ልገራችሁ እና የቀሩትን ደግሞ ቀጣይ የምለቅላችሁ ይሆናል።

1, እዚ application ላይ ገንዘብ ከምትሰሩባቸዉ መንገዶች መሀል የሆነዉ daily task በመስራት ነዉ ነዉ ይሄ ማለት እዛ ላይ የተለያዩ reward ያላቸዉን task ያመጣላችዋል እናተ ከነዛ ከሚያመጣላችሁ መሀል አንዱ ትእዛዙን ታነቡ እና ያሀን ነገር መተግበር ነዉ ለምሳሌ እዛ ላይ ከሚያመጡላችሁ መሀል bet once in the hunt ocean game የሚል አለ እዚ ላይ hunt ocean game ተጫዉታችሁ ይሄን ያህል ታገኛላችሁ ይላችዋል እሱን ተጫዉታችሁ ያላችሁን reward ትቀበላላችሁ በዚ መንገድ የተለያዩ daily task እየሰራችሁ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ ማለት ነው።

2, ሁለተኛዉ ገንዘብ የምትሰሩበት መንገድ ደግሞ party ላይ mic on አርጋችሁ በመቀመጥ ነዉ ከዚ በፊት የተለያዩ (live streaming) app ላይ ትሰሩ የነበሩ ሰዎች ታዉቃላችሁ ግን እንደ አፕልኬሽኖቹ የምታገኙት reward ይለያያል እዚ application ላይ ደግሞ ለ1 ሰአት party ላይ mic on አርጋችሁ በመቀመጥ እስከ 25,000 diamond ታገኛላችሁ ይሄ 25,000 diamond ስንት $ እንደሆነ እና ሌሎች ሌሎች የቀሩ አሉ እነሱን ደሞ ቀጣይ የምለቅላችሁ ይሆናል እያሳጠርኩት ያለሁት በጣም እንዳይረዝም እና እንዳትወዛገቡ ብዬ ስላሰብኩ ነው።

ይሄን ስራ በደንብ ሙሉ መረጃ እሰጣችዋለሁ video ካስፈለገም video እለቅላችዋለሁ

አጠር ባለ መልኩ ልገራችሁ ብዬ ሳላስረዝመዉ አልቀርም መሰለኝ ቀስ እያላችሁ እስከ ነገ ጠዋት ማንበብ ነዉ 😁 ያልጀመራችሁ ደግሞ ካላችሁ reply የተደረገዉን በመንካት እንዴት download እንደምታደርጉ አካዉንት እንዴት እንደምትከፍቱ መመልከት ትችላላችሁ video ስላለ አብሮት በሱ መሰረት መጀመር ትችላላችሁ!


https://cdnh5.dreamparty.cc/invoiceH5/#/invitefridown?inviteCode=2004922&inviteType=2&t=2
❤20👍1
July 20, 2026 10.3K 12