ይህን ያውቁ ኖሯል :- በወር 1 ሚሊየን ብር ደሞዝ የሚያስገኝ ስራ ብትሰሩ እራሱ መንግስት ኦልሞስት ግማሹን በሚባል ደረጃ ይወስድባቹሃል💔ለንግድም ለቅጥርም ማትመቸው ሃገሬ🥺ግን በወር 1 ሚሊየን ደሞዝ የሚያስገኝ ስራ አለ? ተጨነኩ 🤔😳t.me/AplusHustler/54654September 1, 2026 246 10 1