የቅዱስ_ጊዮርጊስ_ፍልሰተ_አጽሙ (ስንክሳር) ➯በዚህችም ዕለት የሰማዕታት አለቃ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥጋው ከፋርስ… — "፩ እምነት" ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ Channel — TG.ME

#የቅዱስ_ጊዮርጊስ_ፍልሰተ_አጽሙ (ስንክሳር)

➯በዚህችም ዕለት የሰማዕታት አለቃ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥጋው ከፋርስ አገር ወደ አገሩ ልዳ በክብር የፈለሰበት ነው። የሥጋውም ፍልሰት ከእመቤታችን ድንግል ማርያም የሥጋ ፍልሰት ጋር አንድ ሆኗል ስለዚህም እርሷን መውደዱን የሚያወቁ ሥዕሉን ከሥዕሏ አጠገብ ይሥላሉ በስሙ ለሚማፀኑ የድኅነት ወደብ ይሆን ዘንድ።
August 22, 2026 161