"፩ እምነት" ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ Channel: post #18027 — TG.ME

"፩ እምነት" ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ Channel#ቅድስት_ክርስቶስ_ሠምራ (ስንክሳር) ➯በዚህች ቀን ደግሞ ኢትዮጵያዊት የሆነች ተጋዳይ የከበረች ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ የዕረፍቷ መታሰቢያ ነው፡፡ በሸዋ ከፍለ አገር በቡልጋ አውራጃ ልዩ ስሟ ቅዱስ ጌዬ የተባለች አገር ነበረች ይህችም የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ የትውልድ አገሯ ናት። በዚህም አገር በወርቅና በብር በሐር እና በልዩ ልዩ ልብስ በወንድና በሴት አገልጋዮች በፈረስና በበቅሎ የከበረ አንድ…

#ዝክረ_ነሐሴ_24/፳፬ (ስንክሳር) እንኳን ለታላቁ ለከበረ ለሐዲስ ሐዋርያ #ለአባታችን_ተክለሃይማኖት ለዕረፍታቸው፣ ለከበረች #ለቅድስት_ክርስቶስ_ሠምራ ለዕረፍቷ መታሰቢያ፣ የክርስቶስ የመርዓስ ኤጲስቆጶስ #ለቅዱስ_አባት_ቶማስ ለእረፍቱ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። "በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።" #ጻድቁ_አቡነ_ተክለሃይማኖት ➯ነሐሴ ሃያ አራት በዚህችም ቀን ታላቅ የከበረ ሐዲስ ሐዋርያ የትሩፋትም መምህር የሆነ አባታችን ተ…

August 29, 2026 41