▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች እንደምን አላችሁ? ዛሬ የ1ኛ አመት ተማሪዎች ኮርስ ይጀመራል ።
🔔ዛሬ የሚኖረው የኮርስ መርሐግብር
✅የ1ኛ ዓመት
📜ኮርስ: ትምህርተ ሃይማኖት መግቢያ (introduction to theology )
✅የ2ኛ ዓመት
📜ኮርስ: ነገረ ድኅነት(soteriology)
✅የ3ኛ ዓመት
📜 ኮርስ፡ አዕማደ ምሥጢራት እና ነገረ ማርያም(pillars of mysteries and mariology
)
✅የ4ኛ ዓመት
📜ኮርስ: የቤተ ክርስቲያን ምሥጢራት እና ሥርዓት(sacraments and can
on)
✅የ5ኛ ዓመት
📜ኮርስ: ክርስትና በሀገራዊ ጉዳዮች(Christianity in national aff
airs)
⛪️ ቦታ: ደብረ ሎዛ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ወአቡነ ሀብተማርያም ቤተ ክርስቲያን
🕰 ሰዓት: እሑድ 12:00 - 2:0
0 ሰዓት
“ከብር ይልቅ ትምህርትን ፥ ከተፈተነ ወርቅም ይልቅ ዕውቀትን ተቀበሉ። ምሳ
ሌ(8፥10)
Ⓒአምዩ ዋና ግቢ -ግቢ ጉባኤ ትምህርት እና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል


















